አድራሻ አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 03 የቤት/ቁ 205/ቢ
አሰሪና ሰራተኛ በ ሃገሪቱ የስራ ህጎች ከታች በተዘረዘሩት አንቀጾች መሰረት ለመፈጸም ተስማምተው ይህን ጊዝያዊ የስራ ቅጥር ፈርመዋል።
ድርጅታችን ኖህ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን አገልግሎት ለፋሽን ፎቶ ሹት ለአንድ ሞዴል በቀን አስፈላጊው የመንግስት ታክስ ተቆርጦበት 400 ብር የሚከፍል ሲሆን ሞዴሉ/ሏ በወር ውስጥ በተነሳው/ችው የቀን ብዛት መጠን ተባዝቶ የሚከፈል ነው።